text
stringlengths
1
146
label
int64
0
2
ጥምቀት ድምቀት
0
በሞባይል ጨዋታዎች ጥሩ ብሆን እመኛለሁ ፡፡
0
ለቤት ተቆራጭ ብዙ ታማኝነት ነው ሃአ ትልቅ ሰው ነዎት ህነማ
0
እናትን ከማግኘት በላይ ምን ያስደስታል
0
ሳይጨብጥ ሰው ሳያስገድል ፣ መንገድ ሳይዘጋ እልፉን ነፃ አውጪ ፣ አእላፉን መንጋ አንቀጠቀጠው ፣ እስክንድር ነጋ ። ድል ለዲሞክራሲ ✊??✊??✊??????❤️ ድል…
0
ሊን በጣም ቆንጆ ልጅ ናት.
0
ባህርዳር የሁላችንም ሀይማኖት ብሄር ከተማ ልትሆን ይገባል
0
ኢትዮጵያን ማፍረስ የሚፈልግ እሱ ራሱ ይፍረስ! አላህ ኢትዮጵያን ይባርክ! በእምዬ ድርድር የለም! ባይሆን እምዬነቷ ለሁሉም እንዲሆን እስመጨረሻ እስትንፋሳችን እንታገላለን!
0
አሜን አሜን የኔ መልካም ????????
0
ሰመሃት ጎበዝ ናት በጣም ጥሩ ዘፋኝ ትሆናለች ብዬ ከምጠብቃት ናት!
0
በቻይና በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱ ጾታዎች አሸነፉ
0
ወደ ዕብራውያን 7 22፤ እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። 25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና…
0
-2- በተጨማሪም ጸሐፊው ከብዙ በጥቂቱ ዓለማያን፣ ሆላንድን፣ አርማጭሆንና ሱዳንን በመሳጭ የአጻጻፍ ስልቱ ያስዳስሰናል። ጸሐፊው የሚያጋራን የልጅነትና የጉርምስና ዘመናቱ የእኛንም…
0
ጎረቤት ሀገርን የመጠቅለል ሃሳብ ጤነኝነት አይደለም ማለት እንዲያውም ለሀገር መቆርቆር ነው፤ ከታሪክ ተምረን መከራ እንዳይተርፈን በመፈለጋችን:: እኛም እነሱም ሰላም ይገባናል አን…
0
እንደው የአክስትነትሽን በአካል ተገኝተሽ ብትዘምሪላት በጣም ደስ ይላት ነበር ??
0
16 የመንግስትና የግል ተቋማት የኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክስ አንድ መስኮት አገልግሎትን ተግባራዊ ለማድረግ ተፈራረሙ
0
ለአሻሚነት ያቀረብካቸውን ጥያቄዎችንም ቢሆን ለሶስቱም የሚሆን ጥሩ መልስ ነው።
0
አማራ ጎጠኛ አይደለም ! አማራ ነን ብለው በጎጥ የሚያወሩ እውነተኛ አባቶቻቸውን ያስፈልጉ! መላው ኢትዮጵያ የአማራ እና የሌሎች ሁሉ ሀገር ነው!
0
ለእኔ የምን ጊዜም ልዩ መሪ ነህ! እባክህ ከክቡር አቶ ለማ ጋር ተያይዞ እየተራገበ ያለው ወሬ በህዝቡ መካከል መለያየትን ሳይፈጥር በአስቸኳይ ሁኔታ በተለመደው…
0
ለ120 አቅመ ደካማ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የተገነቡ 25 ቤቶችን የአስተዳደሩ ም/ከንቲባ ዛሬ ለነዋሪዎቹ አስረከቡ
0
ዉድ የፊስ ቡክ ጓደኞቼ እንኳን ለአዲሱ የፍርንጆቹ ዓመት በሰላም አደርሳችሁ ፡ አዲሱ ዓመት የሰላም የአንድነት የፍቅር የብልፅግና ይሁንላችሁ ዘንድ ሲል መሀደረ ዜና ይመኛል!!
0
እስክንድር መልካም የልደት በአል ይሁንልህ
0
ተዉ! አንተ ትብስ...አንተ ትብስ..... ከተማችን ለሁላችንም ትበቃለች።
0
በጣም ደስ ይላል ይህን መስማት። ለውዱ መሪያችን ምስጋና ይድረሰው። ከመጀመሪያው ይህን ሀሳም ስላመጣ። ሁሌም ከጎኑ ነን።
0
ዋዉ ደስ ይላል የኛ ጀግና በርታ
0
ከቤቱ ውሀ በጀሪካን ሞልቶ ችግኝ የሚያጠጣ ኢትዮጵያዊ! እንዲህ አይነቱን በጎ ተግባር ሳይ ኢትዮጵያ ብትቀጥንም የማትበጠስ፣የደከመች ብትመስልም የማትሞት ሆና ይሰማኛል። Respect for you b…
0
በሀያሉ ፈጣሪ እጅ ብቻ ነው
0
ችግሩ ያለው ከኢትዮጵያዊ ቦኩሃራም ሳይሆን ከራሱ ከመንግስት ነው። እንዴት በሀገራቸው ምድር ይህን ያክል ቀን ሲታገቱ መንግስት ዝምም ይላል?
0
እግዚአብሔር ይህን የዋህ እንግዳ ተቀባይ ፣ ሰው አክባሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ከተማሩ ማሀይሞች ርካሽ ፖለቲካ አላቀው። ????❤ ሰላሙን ያምጣልን።
0
ውብ
0
በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የጸጥታ ችግሮችን ለመፍታት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ
0
የፕላኔት ተንታኙ ህጻን ሮቤል በአምላክ እና ከ2ኛ ክፍሉ ተመራማሪ ህጻን ቅዱስ እንቁባህሪ ጋር የተደረገ ወይ ኢትዮጵያ!!!! እነዚህን ልጆች ስመለከት በሕሊናዬ ብዙ ነገር ይመጣሉ….. እናንተስ ????
0
እግዚአብሔር ይባርከው
0
እንኳን [ከ150 አመት በኋላ] ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ለተከበረው የሀላባ ብሄር ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም አዲስ አመት። ቅንፉ ሳይሆን አይቀርም በሚል የተጨመረ ነው።
0
ሰበር ሰበር ዜና!!! ለማ መገርሳ ትናንት ለስራ ወደ ውጭ አገር ለመሄድ ኤርፖርት በለመደው VIP መስመር ለመግባት ሲሞክር ከልክለውት ከተራው ተሳፋሪ ጋር ተራ ይዞ እንዲሳፈር በማ…
0
ታህሳስ 22፣ 2012/ የጉራጌ ዞን አስተዳደር የጉራግኛ ቋንቋን በሥርዓተ ትምህርት ውስጥ ለማካተት እየሰራሁ ነው አለ
0
የጌታዬ እናት እመቤቴ ♥?? ፍጹም እሩሩህ ነሽ ስምሽ ጣዕም ያለው ጭንቀቴ ሲበዛ በአንቺ እፅናናለሁ የዓለም እርጋታ የሰላም ውጥን ነሽ ጊዜ ለጣለው ሰው አይጨክንም ልብሽ ht…
0
ብርሃነ: ልደቱ: ለኢትዮጵያና: ኢትዮጵያውያን: የፍትህ: የዲሞክራሲ: የነፃ: ያልተጭበረበረና: የሰው: ህይወት: በከንቱ: የማይጠፋበት: ግልፅ: ምርጫ: ለመጀመሪያ:…
0
አፍቃርያን ታህሳስ 11 የነበረውን የድሮም ዘንድሮም ፕሮጀክት ላይ በግል ከላኩልን ፎቶዎች አንዱ ነው እነሆ ♥ በድጋሚ በቮልስዋገን ኢትዬጲያ ቤታሰብ እና አዘጋጆች ስም እናመሰግ…
0
ማኅሌታይ ያሬድ አንተ ታላቅ ነህ ። ለኢትዮጵያ ሰዎች ምግባቸውን ሰጠሃቸው መዝ. 73/74:14 ያለውን የመጽሐፍ ቃል ፍጻሜ ያሳየኸን አንተ ነህ ። እኛ ሕጹጻን የዘመኔ ሰዎች ግን ከዚኽ ሲሳይ/ምግብ…
0
ለመላው የክርሰትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኩዋን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ?? በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ??
0
ታህሳስ 24፣ 2012/ ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች ከውጭ ኩባንያዎች ጋር በሽርክና ከሚያከናውኗቸው ፕሮጀክቶች ከ180 በላይ የሚሆኑት ወደ ምርት ገብተዋል ተባለ
0
እስይ ጎሽ
0
መደመር ለኢትዮጰያ እድገት
0
እግዝያብሔር መልካም መሥራት ብቻ ሣይሆን ክፉንም ወደበጎ ይቀይራል
0
ኢትዮጵያ ለምትኖሩና በድጋፍ ለመተባበር ለምትፈልጉ - በዚህ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት በቅርባችሁ ወደሚገኝ የባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ…Thanks! ?? ??…
0
ደባርቅ ከተማ ላይ ነገ የሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ የመንግስትን ይሁንታና ድጋፍ አግኝቷል!!
0
ንፁህ
0
ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ። መላዕክቱንም ልኮ እግሮችህ እንዳይሰናከሉ ይጠብቃቸዋል። በትዕቢት ከተጓዝክ ግን ከራስህ ጋር ትላተማለህ።
0
ጉዞ አብቹን ይዞ ?? አብቹ በውጪ ለምኖሩ ኢትዮጵያዊያን የፈረንጆች አዲስ አመትን አስመልክቶ እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉል።
0
ሰው ሆኖ እንደሰው ለመኖር ለሚፈልግ የትኛውም ሰው የሚስማማ ምርጥ ሀሳብ።ባባት የተተከለ ችግኝ አድጎ ለልጆቻችን ፍሬ ይሰጣል መብል ይሆናል ጥላ ማረፍያ ይሆና…
0
ደስ የሚል ወግ ሳቅና ፈገግታ November 30
0
ምን በቅጡ እንኳን ሰላም አያስብልም እኮ ይሄ፣ እዚህ ዝም ብዬ ወሬዬን ጀመርኩ ብሩኬ እንዴት ሰነበትሽልኝ ወገን ሳልልሽ ማይ ማን!! ናፍቀሽኛል!!
0
ለእኔ በ2019 የዓመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ የዋልታው ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ነው።
0
ምክር ቤቱ በነገው መደበኛ ጉባኤው የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል
0
መርዝ መጀመሪያ የሚጎዳው የተቀመጠበትን እቃ ነው ጥላቻ እና ክፋትም እንዲሁ በእኛ ውስጥ ባደረ ቁጥር ቀድመን የምንጎዳው እኛው ነን። እስኪ ላሳዘኑን ሰዎች ሳይቀር እስኪ በጎ እንሁን…
0
በኦሮሚያ በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የሚካሄዱ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የኮንትራት ስምምነት ተፈረመ
0
ደህና ይህ መልእክት ፣ ሁላችሁም ደስተኛ እንደሆናችሁ ለማሳወቅ ፣ ፈገግ ይበሉ ፣ ወንዶች .
0
ህገወጥነትን መከላከል የሁላችንም ድርሻ ነው!!ህገ ወጥ ደላላዎችን ተባብረን ለህግ እናቅርብ!!
0
ደብረ ጽዮን በሕግ የሚፈለጉ ዘራፊዎችን ጨፍጫፊዎችን አሸባሪዎችን በጉያው ደብቆ የትግራይን ሕዝብ እያስፈራራ አፍራሽ ፕሮፓ ጋንዳ እየነዛ
0
አምላካችን ሆይ አትርሳን!!!
0
በፍጹም ! ፍርድ ከፈጣሪ ብቻ ጠብቅ።
0
የአክሱም ሃውልት ጥገና በቀጣዩ ወር ይጀመራል፣ የጣልያን መንግስትም ታሪካዊ ቤቶችን ለማደስ ቃል ገብቷል!
0
ሆነ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛአደረ አንድ ልጅም ከአባቱዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን ዮሐንስ ስለእርሱ መሰከረ``ከእኔ በኋላየሚመጣው እርሱ ከኔ በፊት ነበረና ከኔ ይልቅ…
0
6ኛ እ/ር የዘመናት ሁሉ ባለቤት ዘላለማዊ ነው። የእ/ር ዘላለማዊነት ከነበረው ነገር ሳያጎል አዲስም ነገር ሳይጨምር መለወጥ የሌለበት ነው። እ/ር በግዜ አይሰፈረም ምክንያቱም ግዜ እ…
0
ምርቶች እሴት መጨመር ለተሰማሩ ህብረት ስራ ማህበራት የተቀናጀ ድጋፍ እንደሚያስፈግ ተጠቆመ።
0
እንኳን ደስ አላችሁ!! CONGRATULATIONS! ጤና ሚኒስቴር የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለዶ/ር ዋቅጋሪ ዴሬሳ አመንቴ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ በመስጠቱ የተሰማውን ደስታ ይገልጻል፡፡…
0
ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ዉድ የዶቼ ቬለ ተከታታዮች! በዓል እንዴት ነዉ? ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም፤ ፍቅር፤ መተሳሰብን ያብዛልን! ዉድ ወዳጆቻችን በገና በዓል ምኞታችሁን ግለፁልን! አ…
0
ለ ኦሮሞ ተናጋሪዎች በኦሮሞኛ ብትፅፈው ብዙ ህይወት ታድናለህ።
0
Unstoppable‼( Joshua 1:5) -------------➕??✟??✞????-------------- በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፥ ... ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ…
0
የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት በተያዘው አመት በ10.8 በመቶ ሊያድግ ይችላል ተባለ
0
በትክክል ብለሃል ዶክተር እናተም አንድ ሁኑ
0
ፍትህ ለህሊና እስረኞች!
0
የፓለቲካ prostitute ከመስራት ሁሉንም በእኩል አይን እይቶ ትክክለኛ ፍትህ መውሰድ ይችላሉ ንብረት
0
ክብር ለሚገባዉ ክብር እንስጥ።
0
አይዞኝ ያልፋል ጠንካራ ሁን??
0
እውነቱን ነው ግን ትንሽ ተዛንፏል። ትልቁ ችግር ዘመናዊ ትምህርት ከሐይማኖት እኔ ከባህል መበረዝ ጋራ ስላዛመዱት ነው። ይህም መሰረቱ ከፖርቱጋል ጋራ የነበረን ግንኙነት ነው?
0
ውይይት ሳይሆን ተግባር ነው ምንፈልገው ጠቅላያችን
0
ዛሬ እንደ እኔ ምህረት የበዛለት ማን ነው???
0
ውድ ደሳለኝ ድል እንዲህ ፈጥና ምትመጣ ከሆነ እስከዛሬ ለምን ዘገየች? ለክፉም ለደጉም አስተዳደጋችን እንደ እንቧይ ሳይሆን እንደ ዋርካ ይሁን።
0
ምነው ወንበር ላይ ቁጭ ቢል! መሐሙድ በጣም እድለኛ አዝማሪ ነው! ጤናና ሰላምን እመኝለታለሁ!!
0
ጥሩ ነው ያሳድግሽ ይሆናል ??
0
ኮንሰርቱን ገብቼ አይቼም አሁንም አልወጣለህ ብሎኝ ስልኬን እያንጫጫሃት ነው!!! ♥♥♥ ያቆይልን አቦ!!!
0
የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ለ2 ሺህ 135 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ
0
በወለጋ ውስጥ ጦርነት የለም! ጦርነት የለው በመዋጮ ሰብሳብዎች ምላስ ና FB ላይ ነው ሽፍቶቹ ግን ከህዝባችን መሃል ይለቀማሉ እየገደሉ መኖር የለም።
0
????እስቲ ተመልከቱት ያን የጠይም ሎጋ አንጀቴን ሲበላ በተሰጠው ፀጋ ያንቺ ነኝ ያልከኝ ለት በጣም ተደስቼ አልነቃም ለሳምንት ከጎንህ ተኝቼ እትት በረደኝ ድረስልኝ ዋሴ ፍቅርህን አል…
0
የተባረክ ሰው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።
0
ለትምክሕት አይደለም ይህን መናገሬ፤ ለማስቀናት እንጂ ሰነፈን ገበሬ፤ ሐዋርያም ሴጥፍ ወዳርድእቱ መንጋ፤ ቅኑ አስቀኑ ይላላ ለምትበልጥ ጸጋ። አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ
0
ምርጫ 2012 የአገሪቱ ሰላም እና መረጋጋት ፈተና ሊሆኑ እንደሚችሉ ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ምርጫው በመጪው ግንቦት አሊያም ሰኔ ወር ሊካሔድ እንደሚችል ጠቁመዋል።…
0
አንድ ነገር ያለ እና የሚያምር ነገር
0
ኢትዮጲያ በአውሮፖውያን ቅኝ ግዛት ያልተገዛች ብቸኛዋ የጥቁሮች ኩራት የሆነች ሀገር ናት
0
ቁጠባ ለተሻለ ነገ! ቁጠባ በራሱ መልካም ቢሆንም፤ በሽልማት ሲታጀብ ደግሞ ይበል የሚያሰኝ ነው! 1ኛ ዕጣ፡ ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል (ኒሳን አልሜራ (1.5 ሲሲ)) ፤ 2ኛ ዕጣ፡ 1…
0
የሎዛዋ እመቤት ከአንተው ጋር ትሁን ወንድምአለም??
0
ማንኛውም ህዝብ ከፍ ባሉ አደረጃጀቶች ላይ የሚኖረውን ውክልና ማወቅ አለበት
0
የምወድሽ የማስብልሽ የምሳሳልሽ የምጨነቅልሽ 2020 እንኳን በሰላም መጣሽ:: በድጋሚ መልካም አዲስ አመት::
0
እናሰተዳድራለን የሚለው አቋም ግልፅ አድርገን ስለተናገርን፤ ድምፃችንን ከፈ አድርገን ስለተናገርን ብቻ ልናሳካው የምንችለው አይደለም፡፡ ኢዜማ ይሄንን እውን ለማድረግ ከታች ጀምሮ እያደራጀ…
0
ለሀገራችን ቴክኖሎጂ እድገት ምክንያት የእርስዎ የማያቋርጥ ድጋፍና ቅንነት ሁሌም ያስገርመኛል!
0
ነብስ ይማር! እግዚአብሄር ለቤተሰቦችም መጽናናትን ይስጣቸው!
0
ጤና ይስጥልኝ ። መልካም ሳምንት!!!
0
በዋሽንግተን ዲሲ በዛሬው እለት በሞጣ ጉዳይ በኢትዮጲያ ኤምባሲ በፈርስት ሂጅራ የተዘጋጀ ዝግጅት
0